SBS Amharic Radio
-
15:16
የሰላም ስፖርት ቡድን ስድስተኛ ዓመቱን አከበረ
Added 85 Views / 0 Likesየሰላም ስፖርት ቡድን 6ኛ የምሥረታ ዓመቱን ቅዳሜ ፌብሪዋሪ 15, 2020 ሜልበርን ውስጥ አክብሯል። የዘንድሮውን በዓል የተዘጋጀውም በአንጋፋው የእግር ኳስ አሰልጣኝና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋቹ በቀለ ወንድሙ ስም ነው።
-
06:31
የሠፈራ መምሪያ - ለሥራ ቃለ መጠይቅ እንደምን ሊዘጋጁ ይገባል
Added 59 Views / 0 Likesአውስትራሊያ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ሥራ ፈልጎ ለማግኘት ወይም ሌላ አዲስ ሥራ ለመፈለግ ረዘም ያለ ጊዜ ይወስዳል። የሥራ ፈላጊ ማመልከቻዎ ተመራጭ ሆኖ ለቃለ መጠይቅ ሲጠሩ በቅድሚያ ደስታን ይፈጥራል፤ ጥቂት ቆይቶም ጭንቀትን ሊያሳድር ይችላል። በሥራ ቃለ ምልልስ ወቅት መልካም ውጤት ለማግኘት የሚያሻዎ በቂ ዝግጅት ማድረግና ምን ሊገጥምዎት እንደሚችል ግንዛቤ ሊኖርዎት ይገባል።
-
10:11
“የሕዳሴ ግድብን በተመለከተ ከየትኛውም አካባቢ ተፅዕኖ ቢኖርም ባይኖርም ኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅሟን ያስጠበቀ ድርድር ነው የምታካሂደው” - ነቢያት ጌታቸው
Added 87 Views / 0 Likesአገርኛ ሪፖርት - የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አቶ ነቢያት ጌታቸው፤ በተለያዩ ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ የሰጡትን ጋዜጣዊ መግለጫ አጠናቅሯል።
-
22:46
“በዚህ በሰለጠነ ዘመን አንድ ባለሃብት ስታዲየም መገንባት እፈልጋለሁ ቢል፤ መመሪያም፣ ደንብም፣ አዋጅም የለንም” - ኮሚሽነር ዮናስ አረጋይ
Added 86 Views / 0 Likesየአዲስ አበባ ስፖርት ኮሚሽን - ኮሚሽነር ዮናስ አረጋይ፤ ኮሚሽኑ ስለወጠናቸው አራት ዋነኛ ግቦች፣ ገጥመውት ስላሉት ተግዳሮቶች፣ ለምረቃ ተሰናድቶ ስላለው የአበበ ቢቂላ ስታዲየምና የራስ ኃይሉ የመዋኛ ገንዳ ምረቃ ዝግጅት ያነሳሉ።
-
19:06
“አዲስ አበባን ዳግም የኢትዮጵያ ስፖርት ማዕከል እናደርጋታለን” - ኮሚሽነር ዮናስ አረጋይ
Added 64 Views / 0 Likesየአዲስ አበባ ስፖርት ኮሚሽን - ኮሚሽነር ዮናስ አረጋይ፤ ኮሚሽኑ አዲስ አበባን ዳግም የኢትዮጵያ ስፖርት መዲና ለማድረግ እንደሚሰራ፣ ስፖርትን ለማማስፋፍት ከትምህርት ቤቶች የመጀመር ውጥኖችን በግብር ስለመጀመር፣ የማስ ስፖርት፣ የአካል ጉዳተኞች ፌስቲቫል ሂደቶችን አንስተው ይናገራሉ።
-
18:36
“ኦሮሚያ ውስጥ ተወዳድረን እናሸንፋለን፤ የበለጸገች ኢትዮጵያ ውስጥ የኦሮሞ ሕዝብ የሚጨመርለት እንጂ የሚቀነሰበት ነገር የለም” - ታየ ደንደአ
Added 80 Views / 0 Likesአቶ ታየ ደንደአ - የብልፅግና ፓርቲ ኦሮሚያ ቅርንጫፍ ሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ፤ ፓርቲያቸው በመጪው የነሐሴ 2012 አገር አቀፍ ምርጫ ያለውን ዝግጁነትና ብቃት አስመልክተው ይናገራሉ።
-
11:31
“የአድዋ ድል የኢትዮጵያ ሕዝብ የጋራ ማንነት መሠረት ነው” -
Added 85 Views / 0 Likesአቶ ታየ ደንደአ - የብልፅግና ፓርቲ ኦሮሚያ ቅርንጫፍ ሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ፤ የብልፅግና ፓርቲ አንዱ ተልዕኮ ኢትዮጵያዊነትን ማዕከል ያደረገ ብሔራዊ ማንነትን መገንባት ስለመሆኑና የለውጡን ፍኖተ ካርታ አቅጣጫ አክለው ያስረዳሉ።
-
09:06
የምርጫ ቦርድ የፖለቲካ ፓርቲዎችን አስጠነቀቀ
Added 84 Views / 0 Likesአገርኛ ሪፖርት - የምርጫ ቦርድ ፓርቲዎች ሕጉ ከሚፈቅደው ውጪ በቀጥታና በተዘዋዋሪ የምርጫ ቅስቀሳ እያደረጉ መሆኑን ቀዳሚ ትኩረቱ አድርጓል።
-
03:26
ይቅርታ - ከ12 ዓመታት በኋላ
Added 54 Views / 0 Likesጠቅላይ ሚኒስትር ኬቨን ራድ - በኃይል ከወላጆቻቸው ጉያ ተነጥቀው ለተወሰዱት የአውስትራሊያ ነባር ዜጎች በአውስትራሊያ መንግሥት ስም ብሔራዊ ይቅርታ ከጠየቁ (ፌብሪዋሪ 13, 2008) ድፍን 12 ዓመታት ተቆጥሯል። ይህን ዕለት ምክንያት አድርገውም የተሰረቁት ትውልዶች አባላት ታሪኮቻቸውን ለአዲስ ማኅበረሰባት እየተረኩ ነው።
-
03:46
ዓይነ ብርሃንዎን ከማጣትዎ በፊት ዓይኖችዎን ይመርመሩ
Added 56 Views / 0 Likesምንም እንኳ ለዕለት ተዕለት እንቅስቃሴዎቻችን ዓይኖቻችን ሁነኛ ሚና ቢኖራቸውም፤ ሁሉም ሰው መደበኛ የዓይን ምርመራ ለማድረግ ጊዜ የለውም። እንደ ዓይን ተጠባቢዎች ገለጣ 93 ፐርሰንት ዕድሜያቸው ከ55 በላይ የሆኑ ሰዎች ለዕይታ መታወክ የተጋለጡ በመሆናቸው በቸልታ የዓይን ምርመራ ሳያደርጉ በመቆየት ለብርቱ ዓይነ ብርሃን መታወክ እንዳይጋለጡ ያሳስባሉ።
-
09:46
የሕዳሴ ግድብ የሶስትዮሽ ድርድር በዋሺንግተን ዲሲ ሊቀጥል ነው
Added 58 Views / 0 Likesአገርኛ ሪፖርት - የሕዳሴ ግድብን ሙሌትና አለቃቀቅ አስመልክቶ በኢትዮጵያ፣ ግብፅና ሱዳን መካከል ከስምምነት ላይ የሚያደርስ ዕልባት ለማበጀት ረቡዕ የካቲት 4 እና ሐሙስ የካቲት 5 ዋሽንግተን ዲሲ ላይ ለሚካሔደው ስብሰባ የኢትዮጵያ የሕግና ቴክኒክ ኮሚቴ አባላት ነገ ማክሰኞ የካቲት 2 ወደዚያ ማቅናትን ቀዳሚ ትኩረቱ አድርጓል።
-
25:11
“በመንግሥትና በግል ሚዲያዎች ትልቅ የመረጃና የማስታወቂያ ልዩነትና ክፍተት በመንግሥት እየተፈጸመ ነው” - ቴዎድሮስ ሺፈራው
Added 62 Views / 0 Likesአቶ ቴዎድሮስ ሺፈራው - የናሁ ቴሌቪዥን ባለቤትና ዋና ሥራ አስፈጻሚ፤ የቴሌቪዢኑን ዋነኛ ተልዕኮ፣ የግል ሚዲያዎች ተጋርጠውባቸው ስላሉ መረጃና ማስታወቂያ የማግኘት ተግዳሮቶች፣ ናሁ ቴሌቪዥንን ጨምሮ በለውጡ ሂደት ውስጥ የብዙሃን መገናኛዎችን ሚና አስመልክተው ይናገራሉ።
-
08:21
“በድህነት መኖር ሊበቃ ይገባል፤ ግጭት የማይፈታተናት አፍሪካ እንድትኖረን እንሠራለን” - ሲሪል ራማፎሳ - የአፍሪካ ሕብረት ሊቀመንበር
Added 56 Views / 0 Likes33ኛው የአፍሪካ ሕብረት መደበኛ ጉባኤ አዲስ አበባ ውስጥ ከፌብሪዋሪ 9 -10 ተካሂዶ ተጠናቅቋል። ለሁለት ቀናት በተካሄደው የመሪዎች ስብሰባ ላይ ተገኝቶ የጉባኤውን ሂደት የተከታተለው የSBS አማርኛ ሪፖርተር ደመቀ ከበደ የሕብረቱን የ2020 የወደፊት አቅጣጫ አስመልክቶ ትንታኔ ሰጥቶበታል።
-
13:36
የ2019 ኢትዮጵያውያን - አውስትራሊያውያን የ12ኛ ክፍል ምሩቃን መንፈሳዊ የምርቃት ሥነ ሥርዓት በሜልበርን
Added 61 Views / 0 Likesወ/ት ማርታ ቦረና - በደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን የ2019 አሥራ ሁለተኛ ክፍል ምሩቃን አስተባባሪ ኮሚቴ አባል፤ የመንፈሳዊ የምረቃ ሥነ ሥርዓቱን ዝግጅት ሂደትና ፋይዳዎቹን አስመልክተው ይናገራሉ። የመንፈሳዊ የምርቃት ሥነ ሥርዓቱ የሚካሄደው 5 Grace Way, Ravenhall እሑድ - ፌብሩዋሪ 16, 2020 ከ5: 00 pm – 7:00 pm ነው።
-
12:51
“የብሉ ናይል ቢዝነስ ፕሮግራም አፍሪካውያን - አውስትራሊያውያንን ለማሳደግ የተዘጋጀ ነው” - ኃይለ ልዑል ገብረሥላሴ
Added 59 Views / 0 Likesአቶ ኃይለ ልዑል ገብረሥላሴ - በሜልበርን ዩኒቨርሲቲ የኮሙዩኒቲ ፕሮግራም ዳይሬክተር፤ ከጁላይ 17 - ኖቬምበር 3, 2020 ባሉት ጊዜያት ውስጥ በሜልበርን ዩኒቨርሲቲ ለ12 ቀናት ስለሚሰጠው Blue Nile African – Australian Business Masterclass Program ይዘት፣ የምዝገባና ስልጠና ሂደቶች ያስረዳሉ። በፕሮግራሙ መሳተፍ የሚሹ የ Blue Nile ድረ ገጽን https://bl